ንጹህ፣ አስተማማኝና ጥራቱን የጠበቀ የመጠጥ ውሃ በፍትሃዊነት በማዳረስ ለከተማችን ሁለንተናዊ ዕድገት እንተጋለን!
⭐ ዋና ስራ አስኪያጅ
15+ Years Public Utility Leadership
M.Sc. in Hydraulic Engineering
በ2025 ዓ.ም በኮምቦልቻ ከተማና ዙሪያዋ ለሚገኙ ነዋሪዎች፣ የንግድና የኢንዱስትሪ ተቋማት 100% ንጹህ የመጠጥ ውሃና ደረጃውን የጠበቀ የፍሳሽ አገልግሎት ተደራሽ ማድረግና በአገራችን ግንባር ቀደም ቀልጣፋ የውሃ አገልግሎት ሰጪ ተቋም መሆን።
ጥራቱን የጠበቀ የመጠጥ ውሃና የፍሳሽ ማስወገድ አገልግሎት ለህብረተሰቡ፣ ለንግዱና ለኢንዱስትሪው ማህበረሰብ በፍትሃዊነት፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂና በተመጣጣኝ ዋጋ በዘላቂነት ማቅረብ።
ከስራ አመራር ቦርድ እስከ ቀበሌ ቅርንጫፍ ቢሮዎች የተዘረጋ ዘመናዊና የተቀናጀ የአመራር ስርዓት
የከተማ አስተዳደርና የፖሊሲ አመራር ሰጪ አካል
አቶ ሰይድ ሁሴን የሱፍ (ዋና ስራ አስኪያጅ)
በየቀበሌው ለሚገኙ ከ48,000 በላይ ደንበኞች ፈጣንና ቀልጣፋ የመስክ አገልግሎት የሚሰጡ ቅርንጫፎች